እስካሁን ከህብረተሰቡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሙስና ወንጀል የተመለከቱ ጥቆማዎች ደርሰዋል። ኮሚቴው እነዚህን ጥቆማዎች በህግ አግባብ እንዲጣሩ በማድረግ እስካሁን 110 የምርመራ መዝግቦች እንዲከፈቱ ተደርገዋል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ -ሙስና ኮሚሽን
Benishangul Gumuz Regional State Ethics and Anti- Corruption Commission