የበጎ ፈቃድ ቀን -ጳጉሜ 1
የበጎ ፈቃድ ቀን -ጳጉሜ 1
ተጨማሪ ያነቡ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ -ሙስና ኮሚሽን
Benishangul Gumuz Regional State Ethics and Anti- Corruption Commission
የበጎ ፈቃድ ቀን -ጳጉሜ 1
ተጨማሪ ያነቡ(ፓዊ:-ነሀሴ 25/2014 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ለፓዊ ወረዳ አመራሮች እና ለስነ-ምግባር መኮነኖች በስነ-ምግባራዊ አመራር ምንነት፣ አስፈላጊነት፣ መርሆችና ተግዳሮቶች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥተዋል። በስልጠናውም አመራሩና ፈጻሚ አካላት የወከላቸውን ህዝብ ከሌብነትና ከሙስና አስተሳሰብ ተግባር ፀድተው በግልጸኝነት፣ በፍትሃዊነትና በተጠያቂነት መርህ ለማህበረሰቡ ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል እንደሆነም በስልጠናው ተገልጿል። በተላይ የህዝብን ጥቅም ወደ ጎን […]
ተጨማሪ ያነቡ(አሶሳ፤ ነሐሴ 20/2014 ዓ.ም) የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች ድፍረት የተሞላበትና የማያቋርጥ የፀረ-ሙስና ትግል ማድረግ እንደሚገባቸው ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ አሳሰቡ፡፡ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች ሙስናን በመከላከል ረገድ ባሳለፍነው የበጀት አመት የነበራቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገልፀው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተቋማት የሥራ ኃላፊዎችና አመራሮች የመከታተያ ክፍሎችን እንደ አንድ የሥራ አጋር መቁጠር መጀመራቸውና በመመካከር ስራ ለመስራት የሚያደርጉት ጥረትም ለዚህ አንዱ ማሳያ […]
ተጨማሪ ያነቡ(አሶሳ÷ ነሃሴ 3/2014 ዓ.ም ) የቤኒሻንጉል ጉ/ክ/ሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን የስራ – አመራር ኮሚቴ በ2015ዓ/ም ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡፡ በውይይቱ ኮሚሽኑ የ2015 ዓ.ም መሪ ዕቅድ ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ውጤታማ በሆነ መልኩ በመከላከል የህዝብና የመንግስትን ሃብት ከምዝበራ ፣ ከስርቆት እና ከብክነት ለማዳን በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱንና በበጀት አመቱ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚሰራ በውይይቱ ተገልፆል::
ተጨማሪ ያነቡሌብነት በጣም እያስቸገረን ያለ በሽታ ነው፡፡ ነገር ግን መገንዘብ ያለብን ነገር ሰው በሌብነት ልብሱን ሊቀይር ይችላል፤ የልጁን ምግብ ሊቀይር ይችላል፤ ሳሎን ሊቀይር ይችላል፤ ቤት ግን አይገነባም ፡፡ ቤት ሰርቶ ሊሆን ይችላል፡፡ ሃገር መስራት እስካልቻለ ድረስ ግን ያ ቤት ይፈርሳል ፤ ይወረሳል፡፡ ይሄ ብዙ ፍልስፍና አያስፈልገውም በባለፈው ብዙ ቦታ፣ ብዙ ፎቅ የሰሩ ግለሰቦች አሁን አይኖሩበትም ፡፡ […]
ተጨማሪ ያነቡ(አሶሳ፤ ሐምሌ 14 /2014) የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች እና ባለሙያዎች በ2015 የበጀት ዓመት የሙስና መከላከል ሥራዎችን በተሻለ መልኩ ለመፈፀም ይረዳ ዘንድ በበጀት አመቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ዕቅድ ቀርቦ ሁለት ቀናት የወሰደ ውይይት በኮሚሽነሩ ጽ/ቤት ተደርጓበታል፡፡ ኮሚሽኑ በበጀት አመቱ አስቸኳይ የሙስና መከላከል ስራዎች (በስነ-ምግባር እሴቶች ግንባታ ፣ የአውታሮች አደረጃጀትና የአሰራር ጥናት) ፣ የሀብት ምዝገባ እና ማጣራት […]
ተጨማሪ ያነቡ(አሶሳ፣ ሐምሌ 14 ቀን 2014 ዓ.ም) የኮሚሽኑ አመራሮችና ሰራተኞች እንደ ክልል እና እንደ ሃገር የተያዘውን የአረንጓዴ አሸራ መርሃ ግብር የሚያግዝ የችግኝ ተከላ በአምባ አስራ አንድ ዳቡስ ተፋሰስ 240 የማንጎ ችግኞችን በመትከል አካሄዱ፡፡ ክልሉ በተያዘውና በአራተኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አሻራችን ለትውልዳችን በሚል መሪ ቃል ከ 7.5 ሚሊዬን በላይ ችግኞችን በአንድ ጀምበር ለመትከል አቅዶ በመስራት ላይ […]
ተጨማሪ ያነቡየቤኒሻንጉል /ጉ/ክ/ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የውይይቱ መነሻ ሀሳብ የነበረው ‹‹ በንግዱ ዘርፍ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራር ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው›› የተመለከተ በስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተሰራው የዳሰሳ ጥናት ቀርቧል፡፡ የመድረኩ አላማ በንግድ ዘርፍ የሚስተዋለውን ብልሹ አሰራር እና እያስከተለ ያለውን ችግር ነቅሶ ለማውጣት ከባለድርሻ አካላት ጋር መወያየቱ የተሻለ […]
ተጨማሪ ያነቡኮሚሽኑ በአሶሳ ዞን የሚሰሩ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች የ100 ቀን እቅድ አቅደው ሊተገብሩ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት አደረገ፡፡
ተጨማሪ ያነቡኮሚሽነሩ ይህን ያሉት ከክልሉ የመሰረተ ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በአሶሳ ከተማ አስተዳደር በ UIIDP የገንዘብ ድጋፍ የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች ያሉበትን ደረጃ ክትትል ባደረጉበት ጊዜ ነው፡፡
ተጨማሪ ያነቡ