ኮሚሽኑ በክልል ትምህርት ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር አስራር ላይ ሲያደርግ በነበረው የአሰራር ጥናት ላይ ውይይት እያደረገ ነው፡፡

ወቅታዊ መረጃ
ኮሚሽኑ በክልል ትምህርት ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር አስራር ላይ ሲያደርግ በነበረው የአሰራር ጥናት ላይ ውይይት እያደረገ ነው፡፡
*********
(አሶሳ፣ ጥቅምት 23/2015) መድረኩን የከፈቱት ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ የአሰራር ሥርዓት ጥናቱ በግዥና ንብረት አስተዳደር ሥርዓት የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ለመሙላት ከሁለት ውር በላይ ሲጠና መቆየቱን አንስተዋል፡፡
በጥናቱ የተለዩ ክፍተቶችንም በመውሰድ በግብዓትነት መጠቀምና ለሙስናና ብልሹ አሰራር በር የሚከፍቱ አሰራሮችን በሚቀርበው ምክረ ሃሳብ ማስተካከል እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል፡፡
በጥናቱ ሂደት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ሚናቸው የላቀ መሆኑን የጠቆሙት ኮሚሽነር መንግስቱ ተባባሪ የነበሩ አካላትን በሙሉ አመስግነዋል፡፡
ከዚሁ ጋር ተያይዞ ሌሎች መረጃዎችን የምናደርስ ይሆናል፤
You, Mengistu Lalo, Meseret Girmay and 21 others
1 Comment
6 Shares
Like

 

Comment
Share

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *