ምልከታው ኮሚሽኑ ያሉትን ጠንካራ ጎኖች ለማስቀጠልና ክፍተቶችን በመዝጋት የተሻለ የፀረ-ሙስና ትግልና የሥነ-ምግባር ግንባታ ለማካሄድ ያግዘናል – ኮሚሽነር ከማል ሃሰን
2ኛው አገር ዓቀፍ የኮሚሽኖች የአቻ ለአቻ ድጋፋዊ ምልከታ (ሱፐርቪዥን) በሁሉም የክልል እና ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የድጋፍ፣ የክትትልና የግረብረ መልስ ስራዎች እየተሰራ ሲሆን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባና ፀረ-ሙስና ኮሚሽንም ምልከታው እየተካሄደ ነው፡፡ ምልከታው ኮሚሽኑ ያሉትን ጠንካራ ጎኖች ለማስቀጠልና ክፍተቶችን በመዝጋት የተሻለ የፀረ-ሙስና ትግልና የሥነ-ምግባር ግንባታ ለማካሄድ ያግዘናል ያሉት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል […]
ተጨማሪ ያነቡ