ኮሚሽኑ በካማሽና መተከል ዞኖች ሲያከናውናቸው የነበሩ የድጋፍና የክትትል ስራዎች ውጤት ገመገመ፡፡
ኮሚሽኑ በካማሽና መተከል ዞኖች ሲያከናውናቸው የነበሩ የድጋፍና የክትትል ስራዎች ውጤት ገመገመ፡፡ ኮሚሽኑ በካማሽና መተከል ዞኖች ስር በሚገኙ ወረዳዎችና ተቋማት በመገኘት ሲሠራቸው የቆየውን የሙስና መከላከልና የሐብት ምዝገባ ሥራዎች ውጤታማነት ግምገማ አካሄደ፡፡ በሁለቱም ዞኖች ሲሰጡ ከነበረው የድጋፍና ክትትል ስራዎች በተጨማሪ የግምገማዊ ስልጠና መድረኮች ተዘጋጅተው የነበረ ሲሆን በመድረኩ የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች አፈፃፀም ላይ የታዩ ጠንካራና ደካማ […]
ተጨማሪ ያነቡ