የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የአለም የፀረ-ሙስና ቀንን ለማከበር ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
(የቤጉክመ የሥ.ፀ.ሙ.ኮ፤ አሶሳ፣ ህዳር 1/2015) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የአለም የፀረ-ሙስና ቀንን ለማከበር ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የዘንድሮው የአለም የፀረ-ሙስና ቀን በሃገራችን ለ18ኛ በአለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ሙስናን መታገል በተግባር” በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡ በክልላችንም የማጠቃለያ ዝግጅቱ ህዳር 30/2015 በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት ይከበራል፡፡ እስከ ህዳር ሰላሳ በሚኖሩት ጊዜያትም በክልሉ ባሉ […]
ተጨማሪ ያነቡ