በነገው ዕለት በየአካባቢያችን በነቂስ ወጥተን ታሪካዊ አሻራችንን በማሳረፍ በክልላችን ከ15 ሚሊዬን በላይ ችግኝ ለመትከል የተያዘውን ዕቅድ በማሳካት የድርሻችንን እንድንወጣ ጥሪዬን አቀርባለሁ። አቶ አሻድሊ ሃሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሰት ርዕሰ መስተዳድር

- ወቅታዊ መረጃ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *