Thursday, January 15, 2026

ወቅታዊ መረጃዎች

አላማችን ፕሮጀክቶችን በማስቀጠል የማህበረሰብን ተጠቃሚነት ማስቀጠል ነው፡፡ ም/ኮሚሽር ነጅመዲን አልመሃዲ

  ኮሚሽኑ በገጠር መንገድ  ትስስርና የምግብ ዋስትና ፕሮግራም በግንባታ ሂደት ላይ ባሉ መንገዶች ላይ ምልከታ ማድረጉን ተከትሎ በውጤቱ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡   የምልከታው አለማም ፕሮጀክቶችን በማስቀጠል የማህበረሰብን ተጠቃሚነት ማስቀጠል መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን  ም/ኮሚሽነር ነጅመዲን አልመሃዲ ተናግረዋል፡፡   በመሰል ፕሮጀክቶች በአሰራር ግልፀኝነት  መጓደል እና በአስተዳደራዊ ችግሮች ምክንያት  ሊፈጠሩ […]

አገልግሎቶች

በክልል ተቋማት እና አሶሳ ዞን ስር ለሚሰሩ የመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች በሃገራችን ለ18ኛ በአለም ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአለም የፀረ-ሙስና ቀን በዓል በሚመለከት ገለፃ ተደርጓል

(አሶሳ ህዳር 8/2015) በክልል ተቋማት እና አሶሳ ዞን ስር ለሚሰሩ የመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች በሃገራችን ለ18ኛ በአለም ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአለም የፀረ-ሙስና ቀን በዓል በሚመለከት ገለፃ ተደርጓል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ለተነሱ የግልፅነት ጥያቄዎችም ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

የዳይሬክቶረቱን ሥራ ማቀድ፣ ማስተባበር፣ መምራት፣ ማስፈፀሙን መከታተል ውጤቱን መገምገም፣

የዳይሬክቶረቱን ሥራ ማቀድ፣ ማስተባበር፣ መምራት፣ ማስፈፀሙን መከታተል ውጤቱን መገምገም፣ ከክልላዊ ዕቅድ የተመነዘረውን የኮሚሽኑን ስትራቴጂክ ዕቅድ መሠረት በማድረግ የዳይሬክቶሬቱን ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል፡፡ ከቡድን አባላት ጋር በመወያየት ያዳብራል፣ ያፀድቃል ተግብራዊነቱንም ይከታተላል ግብረ-መልስ ይሰጣል፣ የዳይሬክተሩን የሥራ አፈፃፀም በየጊዜው ይገመግማል በየጊዜው የታዩ መልካም ለውጦችን በመፈተሸ የተገኘውን ውጤት ያመለክታል፣ የአባላቱን ውጤት ያሳውቃል፣ የዳይሬክቶሬቱ ዕቅድ መሠረት ባደረገ መልኩ ቡድኖች ዕቅዳቸውን እንዲቀርፁ […]

ዳይሬክቶሬቶች

“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ

“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ***************************** የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በክልሉ በአለም ባንክ የገንዘብ ብድር በመዲናችን አሶሳ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ተፈፃሚ ስለመሆናቸው ይከታተላል፡፡ ከሰሞኑም የክልሉን ከፍተኛ አመራርና ባለድርሻ አካላት ያቀፈ እስትሪንግ ኮሚቴ በከተማችን በግንባታ ላይ ያሉ ጌጠኛ […]

የሙስና መከላከል ሥራዎችን መከታተል መወሰን ውጤት መገምገም፣ ውስብስብ የጥናት ሥራዎችን  መምራት፣

የሙስና መከላከል ሥራዎችን መከታተል መወሰን ውጤት መገምገም፣ ውስብስብ የጥናት ሥራዎችን  መምራት፣ በቡድን የሚከናወኑ የሙስና መከላከል ሥራዎች በአግባቡ ስለመከናወናቸው ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ ውሳኔ ለሚሹ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ይሰጣል፣ ከአቅም በላይ የሆኑ ጉዳዮችን ከውሳኔ ሀሳብ ጋር ለበላይ ኃላፊ በማቅረብ ያስወስናል፣ አፈፃጸሙን ይከታተላል፣ በዳይሬክቶሬቱ የሚከናወኑ አስቸኳይ የመከላከል ሥራዎችን አጥኚ ባለሙያ በመመደብ አፈፃፀሙን ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ በቀረበው ውሳኔ ሀሳብ ላይ አስተያየት […]

Follow Us

ማስታወቂያ

የሙስና ወንጀል ጥቆማዎች

ስለኮሚሽኑ አገልግሎቶች አስተያየት ይምረጡ?

View Results

Loading ... Loading ...