የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዲሞክራሲ ተቋማት ፎረም፤ የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወር አፈጻፀሙን ገመገመ፡፡  

ፎረሙ መተጋገዝንና ቀጣይ ስራዎችን በጋራ መስራት፣ ክፍተቶችን በመዝጋት የተሻለ ውጤት ማስመዝገብን ዋና ዓላማ አድርጎ እንደሚሰራ መድረኩን የመሩት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ም/አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ መለሰ ኪዊ አስታውቀዋል፡፡    በመድረኩ የፎርሙ አባላት ከመሬት፣ ከአስተዳደራዊ ጉዳዮች፣ ከኦዲት ግኝት አመላለስና ከሰብዓዊ መብት አያያዝ ጋር ተያይዞ  ከዚህ በፊት በታዩ ምልከታዎች ክፍተቶች መኖራቸውን ማረጋገጥ መቻሉን ተጠቁሟል፡፡ መሰል ክፍቶች […]

ተጨማሪ ያነቡ

የቤኒሻነንጉል ጉሙዝ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢንስፔክሽንና ቁጥጥር ኮሚሽን በክልሉ በተዋረድ ከተደራጁ የኢንስፔክሽንና ቁጥጥር መዋቅሮች ጋር የኢንስፔክሽኑን የዘጠኝ ወር አፈፃፀምና ተያያዥ ጉዳዮች በሚመለከት ውይይት እያደረገ ነው፡፡

የቤኒሻነንጉል ጉሙዝ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢንስፔክሽንና ቁጥጥር ኮሚሽን በክልሉ በተዋረድ ከተደራጁ የኢንስፔክሽንና ቁጥጥር  መዋቅሮች ጋር የኢንስፔክሽኑን የዘጠኝ ወር አፈፃፀምና ተያያዥ ጉዳዮች በሚመለከት ውይይት እያደረገ ነው፡፡   የኢንስፔክሽን ኮሚሽኑ በተለይ በመንግስት ተቋማት  የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ማስተካከል  በሚቻልበት  ሁኔታ ሰፊ ውይይት እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡   የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ […]

ተጨማሪ ያነቡ

̎ለህዝብ ፍላጎትና ጥያቄ በቂ መልስ ለመስጠት አበክሮ  መስራት ያስፈልጋል ̎  የተከበሩ አቶ መለሰ ኪዊ (የቤሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ም/አፈ -ጉባኤ) 

አሶሳ፣ ሚያዚያ29 /2017 ዓ.ም (የቤ/ጉ/ክ/መ/ የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን)  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ የክልሉ  ዋና ኦዲት እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲ አባላትና አመራሮች የመሐሉ ዘመን በሚል ርዕስ በተዘጋጀ  ሰነድ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡   ሰነዱን ለአባላቱ ያቀረቡት የቤሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ም/አፈ -ጉባኤ የተከበሩ  አቶ መለሰ ኪዊ አሁንም ያልተፈቱ የመልካም […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ የመከታተያ ክፍሎች ስልጠና በመስጠት ላይ ነው፡፡

ኮሚሽኑ በካማሽ ዞን ስር በሚገኙ ወረዳዎችና ተቋማት ለሚሰሩ የመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች ሰልጠና በመስጠት ላይ ነው፡፡   የሥልጠና መድረኩን የከፈቱት  የካማሺ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኃላፊ አቶ ለሊሣ ፈረንጂ ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን  ፓርቲው አጥብቆ  እንደሚታገል ገልፀው ፤  መሰል ስልጠናዎች ቀጣይነት እንዲኖራቸውና በትብብር እንዲሰራ   ጥሪ አቅርበዋል፡፡   ስልጠናው  የሀብት ምዝገባ ስራዎችንና የተማሪዎች የፀረ-ሙስና ክበባትና  የሐይማኖት ተቋማት […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ ፡፡

ኮሚሽኑ ላለፉት ዘጠኝ ወራት የኮሚሽኑን የፀረ-ሙስና ትግሉ  ያሳካሉ ብሎ ባቀዳቸው የትምህርትና ስልጠና፣ የሐብት ምዝገባ፣ አውታሮች፣ የአሰራር ጥናት  እና ተያያዥ ዘርፎች ላይ  ትኩረቱን አድርጎ ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በሂደቱ የተገኘ አፈፃፀሙን ገምግሞል፡፡   ተቋሙ የፀረ-ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በሄደባቸው እርቀቶችም  የበጀት  (የጥሬ ገንዘብ እጥረት) ፈተና መሆኑን  ኮሚሽነር ከማል ሀሰን ገልፀዋል፡፡   በቀጣይ ቀሪ ስረዎችን ለመስራትም  ከሚመለከታቸው አካላት  ጋር በቅርበት […]

ተጨማሪ ያነቡ

መንግሥት የልማት እና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በማጠናከር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን

የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን)በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በማጠናከር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ እንደሚገኝ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ።   በክልሉ በሁሉም ዞኖች፣ ከተማ አሰተዳደሮች እና ወረዳዎች  በልማት እና በመልካም አስተዳደር ሥራዎች በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በድጋፍ እና ክትትል የተከናወኑ ሥራዎች አፈጻጸም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በተገኙበት ተገምግሟል።   […]

ተጨማሪ ያነቡ

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን) የሙስና ወንጀል ህግ የማስከበር ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አሰራርን ማዘመን አስፈላጊ ነው።   ዛሬ የሙስና ወንጀል ሕግ የማስከበር ሥራዎች የባለድርሻ ተቋማት የምክክር መድረክ አካሂደናል፡፡   በውይይታችንም የባለድርሻ አካላቱ ቅንጅታዊ አሰራርና የስራ አፈጻጸም ምን እንደሚመስል ምክክር አድርገናል፡፡   ተቋማቱ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ቅንጅታዊ አሰራርን በማዘመን፣  በፀረ-ሙስና ትግል ሀገራዊ የጋራ ተልዕኮን ማዕከል በማድረግ […]

ተጨማሪ ያነቡ

ባለሙያው የሚሉትን ኖሩ፤

ባለሙያው የሚሉትን ኖሩ፤   ነገሩ እንዲህ ነው፤ በእለተ ሐሙስ በቀን 04/07/2017 የኮሚሽኑ የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ስልጠና ባለሙያ አቶ አወቀ ገ/መስቀል እንደ ወትሮው ሁሉ   መንግስት እና ህዝብ የሰጣቸውን ኃላፊነት  በተቋሙ  ሲወጡ ይውላሉ፡፡   ሰዓታቸው ሲደርስም ማህበራዊ ጉዳያቸውን ለመፈፀም ከቢሮ ወጥተው ጉዞ ይጀምራሉ፡፡   ድንገት ግን ልብንና አእምሮን የሚፈትን ነገር ላይ  የአይናቸው ጨረር መራቸው ፡፡  ብር ነበር ፤ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የኮሚሽኑ ማኔጅመንት የ2018 ዓ/ም የበጀት ፍለጎት ዕቅድ አስመልክቶ ውይይት አካሄደ፡፡

የኮሚሽኑ ማኔጅመንት የ2018 ዓ/ም የበጀት ፍለጎት ዕቅድ አስመልክቶ ውይይት አካሄደ፡፡ በመልካም ሥነ-ምግባር የተገነባ ማህበረሰብ፤ ለጥቆማ – www.bgrseacc.gov.et ፌስ ቡክ – https://web.facebook.com/bgrseacc ቴሌግራም – https://t.me/bgrseaccpr ዩቲዩብ – https://www.youtube.com/channel/UCLXoTV-dWDw1z7yNAPnbYYQ

ተጨማሪ ያነቡ