የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

ወቅታዊ መረጃ

የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን) የሙስና ወንጀል ህግ የማስከበር ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አሰራርን ማዘመን አስፈላጊ ነው።

 

ዛሬ የሙስና ወንጀል ሕግ የማስከበር ሥራዎች የባለድርሻ ተቋማት የምክክር መድረክ አካሂደናል፡፡

 

በውይይታችንም የባለድርሻ አካላቱ ቅንጅታዊ አሰራርና የስራ አፈጻጸም ምን እንደሚመስል ምክክር አድርገናል፡፡

 

ተቋማቱ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ቅንጅታዊ አሰራርን በማዘመን፣  በፀረ-ሙስና ትግል ሀገራዊ የጋራ ተልዕኮን ማዕከል በማድረግ የሚያከናውኗቸውን ተግባራት አጠናክረው እንዲቀጥሉ አቅጣጫ አስቀምጠናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *