ሙያዊ ሥነ-ምግባርን በመላበስ ህብረተሰቡ የሚፈልገውን አገልግሎት መስጠት ይገባል – አቶ አለም ደበሎ
ሙያዊ ሥነ-ምግባርን በመላበስ፤ ህብረተሰቡ የሚፈልገውን አገልግሎት በማድረስ ይገባል፡፡ ይህን ስናደርግ ሙስናና ብልሹ አሰራር በተቋምና በሃገር ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ኪሳራ ቀድመን መከላከል እንችላለን፡፡ በዚህ ረገድ የተቋሙ ሰራተኞች ሙያዊና የዜግነት ግዴታቸውን አበክረው እንዲወጡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ም/ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለም ደበሎ ተናግረዋል፡፡ ም/ቢሮ ኃላፊው ይህን ያሉት የክልሉ ጤና ቢሮና ተጠሪ […]
ተጨማሪ ያነቡ