የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዲሞክራሲ ተቋማት ፎረም፤ የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወር አፈጻፀሙን ገመገመ፡፡
ፎረሙ መተጋገዝንና ቀጣይ ስራዎችን በጋራ መስራት፣ ክፍተቶችን በመዝጋት የተሻለ ውጤት ማስመዝገብን ዋና ዓላማ አድርጎ እንደሚሰራ መድረኩን የመሩት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ም/አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ መለሰ ኪዊ አስታውቀዋል፡፡ በመድረኩ የፎርሙ አባላት ከመሬት፣ ከአስተዳደራዊ ጉዳዮች፣ ከኦዲት ግኝት አመላለስና ከሰብዓዊ መብት አያያዝ ጋር ተያይዞ ከዚህ በፊት በታዩ ምልከታዎች ክፍተቶች መኖራቸውን ማረጋገጥ መቻሉን ተጠቁሟል፡፡ መሰል ክፍቶች […]
ተጨማሪ ያነቡ