በዓለማቀፍ ለ21ኛ፤ በሃገር-አቀፍ ለ20ኛ ጊዜ «ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል የነገ ስብዕናን ይገነባል!» በሚል መሪ ቃል በመላው ክልሉ በሚገኙ የመንግስት ተቋማት ሲከበር የቆየው የፀረ-ሙስና ቀን ማጠቃለያ ፓናል ውይይት ተካሄደ፡፡
በዓለማቀፍ ለ21ኛ፤ በሃገር-አቀፍ ለ20ኛ ጊዜ «ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል የነገ ስብዕናን ይገነባል!» በሚል መሪ ቃል በመላው ክልሉ በሚገኙ የመንግስት ተቋማት ሲከበር የቆየው የፀረ-ሙስና ቀን ማጠቃለያ ፓናል ውይይት ተካሄደ፡፡ በዕለቱ የክብር እንግዳ በመሆን መድረኩ ላይ ተገኝተው በፀረ-ሙስና ትግሉ የክልሉን መንግስት አቋም ያብራሩት ክቡር ም/ር/መስ አቶ ጌታሁን አብዲሳ የፀረ-ሙስና ትግሉ ቀጣይነት ባለው መልኩ ሁሉን ባለድርሻ አካላት ባሳተፈ […]
ተጨማሪ ያነቡ