በአሶሳ ከተማ ለሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቤቶች የአከራይ ተከራይ የህግ ረቂቅ ለማውጣት እየሰራ መሆኑን የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አስታወቀ *************
በአሶሳ ከተማ ለሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቤቶች የአከራይ ተከራይ የህግ ረቂቅ ለማውጣት እየሰራ መሆኑን የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አስታወቀ። ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ጋር ቆይታ ያደረጉት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ም/ቤት የህግ እና አስተዳድር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ተክለአብ አባይ በከተማዋ የሚታየውን የንግድ እና መኖሪያ ቤቶች የኪራይ ዋጋ መናርን ለመግታት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን […]
ተጨማሪ ያነቡ