❝በኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የሚዲያና ኮምዩኒኬሽን ሚና እና ቀጣይ አቅጣጫዎች❞ በሚል ርዕሰ-ጉዳይ በአሶሳ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ወቅታዊ መረጃ

በዚህ መድረክ  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ ለተሳታፊዎች ሰነድ እያቀረቡ ነው፡፡

 

ከመድረኩ በኋላም የሚዲያና ኮምዩኒኬሽን ባለሙያዎች ለኢትዮጵያ መጻኢ እድል፣ የሚጠበቅቸውን አወንታዊ ሚና እንዲጫወቱ ይጠበቃል፡፡

 

በውይይቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ም/ ሥራ አስኪያጅ አቶ መለሰ ሰንበታን ጨምሮ የሚዲያ እና ኮምዩኒኬሽን አመራሮች፣ የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለሙያዎችና  የሚመለከታቸው አካላት  በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *