ጥናቱ በግዥ አሰራር ጥናት ለሙስናና ብልሹ አሰራር በር የሚከፍቱ የአሰራር ሂደቶችን ለማሻሻል ያለመ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ከማል ሃሰን ገልፀዋል፡፡
ኮሚሽነሩ አክለውም በቀጣይ በጥናቱ የተቀመጡ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ሊተገበሩበት በሚችሉበት ሁኔታ ከክልሉ ውሃና ኢነርጅ ቢሮ ጋር ጥናቱ የጋራ እንደሚደረግም ጠቁመዋል፡፡
ጥናቱን ያጠኑት የኮሚሽኑ የአሰራር ጥናት ባለሙያ አቶ ፍቃዱ ሰብስቤ ናቸው፡፡

