የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የፀረ-ሙስና ቀን በዓል አከበረ

Wafer cake sweet roll cheesecake ice cream gingerbread sweet. Wafer gingerbread apple pie cotton candy jelly. Toffee oat cake oat cake toffee tootsie roll muffin sugar plum.

ተጨማሪ ያነቡ

የሙስና መከላከል ሥራዎችን መከታተል መወሰን ውጤት መገምገም፣ ውስብስብ የጥናት ሥራዎችን  መምራት፣

የሙስና መከላከል ሥራዎችን መከታተል መወሰን ውጤት መገምገም፣ ውስብስብ የጥናት ሥራዎችን  መምራት፣ በቡድን የሚከናወኑ የሙስና መከላከል ሥራዎች በአግባቡ ስለመከናወናቸው ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ ውሳኔ ለሚሹ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ይሰጣል፣ ከአቅም በላይ የሆኑ ጉዳዮችን ከውሳኔ ሀሳብ ጋር ለበላይ ኃላፊ በማቅረብ ያስወስናል፣ አፈፃጸሙን ይከታተላል፣ በዳይሬክቶሬቱ የሚከናወኑ አስቸኳይ የመከላከል ሥራዎችን አጥኚ ባለሙያ በመመደብ አፈፃፀሙን ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ በቀረበው ውሳኔ ሀሳብ ላይ አስተያየት […]

ተጨማሪ ያነቡ

የዳይሬክቶሬቱን ሥራ በማቀድ፣ በመምራት፣ በማስተባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ሥራውን ውጤታማ ማድረግ

የዳይሬክቶሬቱን ሥራ በማቀድ፣ በመምራት፣ በማስተባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ሥራውን ውጤታማ ማድረግ የዳይሬክቶሬቱን ተግባራት ያቅዳል፣ ያደረጃል፣ ይመራል፣ ይከታተላል፣ ይደግፋል፣ ይወስናል ይቆጣጠራል፣ ከዘርፉ ስትራቴጂክ ዕቅድ የተመነዘረ ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ አነስተኛ አደረጃጀት ያለው ተቋም ሠራተኞች መንግሥት በወጣው የምዘና ስርዓት መሠረት በየወቅቱ እንዲመዘኑ ያደርጋል፣ በምዘናው ውጤት መሠረትም ቀጣይ ተግባራትን ያካናውናል፣ በተቋሙ የበላይ ኃላፊዎች በሚሰጠው የሥልጣን ውክልና […]

ተጨማሪ ያነቡ

የሐብት ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሚያስችል አሠራር ሥርዓት መዘርጋት፣

የሐብት ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሚያስችል አሠራር ሥርዓት መዘርጋት፣ የስራ ዕቅድ ያዘጋጃል፤ ተግባራዊ ያደርጋል፡፡ በሀብት ምዝገባ መረጃ ማረጋገጥ ሥራዎች ዙሪያ የአፈጻጸም ክፍተቶችን በየወቅቱ ለይቶ በማጥናት ለውሳኔ ያቀርባል፣ የሀብት ምዝገባ መረጃ ማረጋገጥ ጋር በተያያዘ ጥናቶችን በማድረግ አዳዲስ የአሰራር ስርዓቶች፣ ስልቶችን፣ መመሪያዎችና የአሰራር ማንዋሎችን ያዘጋጃል፣ ያሻሽላል፣ እንዲረጋገጡ የተለዩ የሐብት ምዝገባ መረጃዎችን ትክክለኛ እና የተሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ ከ176,000 ብር በላይ የገንዘብና የደረቅ ስንቅ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለክልሉ ልዩ ኃይልና የፀጥታ አካላት ድጋፍ ማድረጉ

ኮሚሽኑ ከ176,000 ብር በላይ የገንዘብና የደረቅ ስንቅ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለክልሉ ልዩ ኃይልና የፀጥታ አካላት ድጋፍ ማድረጉ ታወቀ፡፡ ************************ ለሶስተኛ ዙር በተካሄደ የመከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ኃይልና የፀጥታ አካት ድጋፍ፤ የኮሚሽኑ ሴት ሰራኞች ከ6000 ብር በላይ በሆነ ወጭ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለክልሉ ልዩ ኃይልና የፀጥታ አካላት ደረቅ ስንቅ (ሬሽን) አዘጋጁ፡፡ በዚሁ ዙር ኮሚሽኑ 45,500 ብር የገንዘብ ድጋፍ ያደረገ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የዳይሬክቶረቱን ሥራ ማቀድ፣ ማስተባበር፣ መምራት፣ ማስፈፀሙን መከታተል ውጤቱን መገምገም፣

የዳይሬክቶረቱን ሥራ ማቀድ፣ ማስተባበር፣ መምራት፣ ማስፈፀሙን መከታተል ውጤቱን መገምገም፣ ከክልላዊ ዕቅድ የተመነዘረውን የኮሚሽኑን ስትራቴጂክ ዕቅድ መሠረት በማድረግ የዳይሬክቶሬቱን ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል፡፡ ከቡድን አባላት ጋር በመወያየት ያዳብራል፣ ያፀድቃል ተግብራዊነቱንም ይከታተላል ግብረ-መልስ ይሰጣል፣ የዳይሬክተሩን የሥራ አፈፃፀም በየጊዜው ይገመግማል በየጊዜው የታዩ መልካም ለውጦችን በመፈተሸ የተገኘውን ውጤት ያመለክታል፣ የአባላቱን ውጤት ያሳውቃል፣ የዳይሬክቶሬቱ ዕቅድ መሠረት ባደረገ መልኩ ቡድኖች ዕቅዳቸውን እንዲቀርፁ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የሐብት ምዝገባ መረጃ መቀበል፣ በሰነድ እና በዘመናዊ መረጃ ቴክኖሎጂ አደራጅቶ መያዝ

የሐብት ምዝገባ መረጃ መቀበል፣ በሰነድ እና በዘመናዊ መረጃ ቴክኖሎጂ አደራጅቶ መያዝ ከሐብት ምዝገባ ቡድን የሚመጡ የምዝገባ ሠነዶችን/ቅፆችን/ በተቋም፣ በምዝገባ ዓይነት፣ በተመዝጋቢ ዓይነት፣ በፆታ እና በምዝገባ ጊዜ በመለየት ይረከባል፣ የምዝገባ ሠነዶቹ /ቅፆቹ/ የተሟላ መረጃ መያዛቸውን ያረጋግጣል፣ የጎደለ መረጃ መኖሩ ሲረጋገጥ /ሲታወቅ/ በመዝጋቢው ቡድን ባለሙያ በኩል መረጃው እንዲሟላ ያደርጋል፣ የተረከባቸውን መረጃዎችና ሰነዶች ለአጠቃቀም በሚያመች ሁኔታ በሀርድ እና […]

ተጨማሪ ያነቡ

የዳይሬክቶሬቱን  የህዝብ ግንኙነት ስራዎችን  ማቀድ፣ማስተባበር እና ተግባራዊነቱን መከታተል

የዳይሬክቶሬቱን  የህዝብ ግንኙነት ስራዎችን  ማቀድ፣ማስተባበር እና ተግባራዊነቱን መከታተል የተቋሙንና የሀገር አቀፍ አቅጣጫዎችን ባገናዘበ መልኩ የዳይሬክቶሬቱን ዕቅድ ያዘጋጃል፣ የማዳበሪያ ሃሳብ ይቀበላል ፡፡ የዕቅድ አፈጻጸም ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣በሳምንት፣ በወር፣ በሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ያደርጋል የፈፃሚዎችን ክፍተቶችን በመለየት ያበቃል፣ የአመለካከት፣ የክህሎትና፣ የግብዓት አጠቃቀም ስልጠናዎችን የሚገኝበትን መንገድ ያመቻቻል፡፡ መልካም ተሞክሮዎችን በመለየትና በመቀመር ተግባራዊ ያደርጋል የቀውስ ጊዜን ቅድመ ትንተና […]

ተጨማሪ ያነቡ