የኮሚሽኑን የሙስና መከላከል ስራ ለማጠናከር የአሰራር ጥናት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ነው – ኮሚሽነር ከማል ሃሰን
ኮሚሽኑ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የአቻ ለአቻ ድጋፋዊ ግምገማ ለማድረግ ከመጣው ቡድን ጋር የመጠቃለያ ውይይት አድርጓል፡፡ ተቋሙ በክልሉ በሚገኙ የመንግስት ተቋማትና የልማት ድርጅቶች ሙስናና ብልሹ አሰራርን ቀድሞ ለመከላከል የአስራር ጥናትን እንደ አንድ ቁልፍ መሳሪያ እየተጠቀመ መሆኑን ኮሚሽነር ከማል ሃሰን በውይይቱ አውስተዋል፡፡ በዚህ ስራም ለሙስናና ብልሹ አሰራር ተጋላጭ የሆኑ የመንግስት ተቋማት ካላቸው […]
ተጨማሪ ያነቡ