ለሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች የተሰጠው ስልጠና ብልሹ ሥነ-ምግባርን በማረቅ ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሥራ መሳሪያ እንደሚሆን የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎች ገለፁ ፡፡

ለሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች የተሰጠው ስልጠና ብልሹ ሥነ-ምግባርን በማረቅ ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሥራ መሳሪያ እንደሚሆን የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎች ገለፁ ፡፡ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ስልጠናዎች አጋዥ መሳሪያ ናቸው ያሉት የፓዊ ወረዳ የአስተዳደር ዘርፍ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያ አቶ ደስታ ተሾመ ናቸው፡፡ ከሰሞኑ በግልገል በለስ ከተማ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ለሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች የተሰጠው ስልጠናም ሙስናና ብልሹ […]

ተጨማሪ ያነቡ

ስራ ማህበራዊ፣ ተቋማዊና ግለሰብአዊ እድገትን የሚፈጥረው የጋራ አቅምን በስራ ዲሲፕሊን መምራት ሲቻል ነው፡፡ አቶ ንጋቱ ጌታሁን – በኮሚሽኑ የሥነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና ባለሙያ

ስራ ማህበራዊ፣ ተቋማዊና ግለሰብአዊ እድገትን የሚፈጥረው የጋራ አቅምን በስራ ዲሲፕሊን መምራት ሲቻል ነው፡፡ አቶ ንጋቱ ጌታሁን – በኮሚሽኑ የሥነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና ባለሙያ በግብረ-ገብ ያልታነፀ የሥራ ባህል የተፈለገውን ዉጤት በተፈለገው መጠን፣ ዓይነት እና ጊዜ ውስጥ ማስገኘት እንደማይችል የኮሚሽኑ የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና ባለሙያ አቶ ንጋቱ ጌታሁን አስገንዝበዋል፡፡ በቅንነት፣ በበጎ አመለካካት እና አስተሳሰብ ስራዎችን መስራትም ውጤታማነትን […]

ተጨማሪ ያነቡ

ከ2013ዓ/ም እስከ 2016 ዓ/ም በክልሉ ሥራ ዕድል ክህሎት ቢሮ የተሰሩ ሥራዎችን በተመለከተ በኮሚሽኑ በተሰራ የአሰራር ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ፡

ከ2013ዓ/ም እስከ 2016 ዓ/ም በክልሉ ሥራ ዕድል ክህሎት ቢሮ የተሰሩ ሥራዎችን በተመለከተ በኮሚሽኑ በተሰራ የአሰራር ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ ከ2013ዓ/ም እስከ 2016ዓ/ም ድረስ የቤ/ጉ/ክ/ሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዳይሬክቶሬት በኩል ሲሰሩ የቆዩ የልማት ሥራዎችን በተመለከተ በኮሚሽኑ በተሰራ የአሰራር ስርዓት ጥናት ላይ የኮሚሽኑ ማኔጅመንት አካላት ውይይት አካሄዱ፡፡ በቀጣይ የጥናቱ ግኝት ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ቀርቦ ውይይት እንደሚካሄድበት […]

ተጨማሪ ያነቡ

የመከታተያ ክፍሎችን ውጤታማነት ለማሳደግ ዞኑ በትከረት ይሰራል ‌ አቶ ቢኒያም ጅሃድ የመተከል ዞን መስተዳደር ተወከይና የዞኑ ሰላም ግንባታና ፀጥታ መመሪያ ኃላፊ

የመከታተያ ክፍሎችን ውጤታማነት ለማሳደግ ዞኑ በትከረት ይሰራል ‌ አቶ ቢኒያም ጅሃድ የመተከል ዞን መስተዳደር ተወከይና የዞኑ ሰላም ግንባታና ፀጥታ መመሪያ ኃላፊ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎችን ውጤታማነት ለማሳደግ የመተከል ዞን መስተዳደር በትኩረት እንደሚሰራ የመተከል ዞን መስተዳደር ተወከይና የዞኑ ሰላም ግንባታና ፀጥታ መመሪያ ኃላፊ አቶ ቢኒያም ጅሃድ ተናገሩ፡፡ በግልገል በለስ ከተማ ለመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች በተዘጋጀ የሥልጠና መድረክ […]

ተጨማሪ ያነቡ

በመተከል ዞን ስር ለሚሰሩ የመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ።

በመተከል ዞን ስር ለሚሰሩ የመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ። ስልጠናው በስራ ላይ ስነ ምግባር ፣ በሀብት ማስመዝገብና ማሳወቅና ተያያዥ ጉዳዮች እንዲሁም የሥነ ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎች ተግባርና ኃላፊነት ላይ ትኩረቱን አድርጎል። የመድረኩ አላማም የሥነ ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎች የተሰጣቸውን ትውልድን በመልካም ስነ ምግባር የማነጽና ሙስናና ብልሹ አሰራርን የመከላከል ሚና ማሳደግ መሆኑን ኮሚሽነር […]

ተጨማሪ ያነቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እና የክልሉ ወሳኝ ኩነት ቢሮ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እና የክልሉ ወሳኝ ኩነት ቢሮ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ ሁለቱ ተቋማት በትውልድ ሥነ-ምግባር ላይ መስራታቸው ተልዕኳቸውን በጋራ ለማሳከት መልካም አጋጣሚ የሚፈጥር መሆኑ በውይይቱ ተገልፆል፡፡ የሥነ-ምግባር ግንባታ ውጤታማነትን ለማረጋገጥም ዜጋው ከስነ-ምግባር ብልሽት እና ከብልሹ አሰራሮች እራሱን እንዲያርቅ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላትን በመያዝ በትኩረት እንደሚሰራ ኮሚሽነር ከማል ሃሰን ጠቁመዋል፡፡ […]

ተጨማሪ ያነቡ

ምርታማነት ለተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነት!̎

ምርታማነት ለተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነት!̎ ምርታማነት ለተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነት! በሚል መሪ ሃሳብ የኮሚሽኑ የብልፅግና ፓርቲ ህብረት ውይይት አደረገ፡፡ በውይይቱ ከተረጅነት ወደ ምርታማነት መግባት የሚያስገኘውን ቱርፋት፣ ለተግባራዊነቱ ያሉ አስቻይ ሁኔታዎች እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በሚመለከት አባላቱ ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡ በተመሳሳይ መንግስት እየተገበረ ያለው የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ያለውን እንድምታ በሚመለከት ጥልቅ የሃሳብ ልውውጥ ተደርጓል፡፡ ውይይቱ የብልፅግና ፓርቲ ንድፈ […]

ተጨማሪ ያነቡ

በጥገና ላይ የሚገኙ የገጠር መንገዶች በተያዘላቸው የጥራት ደረጃና ጊዜ እንዲጠናቀቁ የክትትልና የድጋፍ ስራ በመስራት ላይ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡

በጥገና ላይ የሚገኙ የገጠር መንገዶች በተያዘላቸው የጥራት ደረጃና ጊዜ እንዲጠናቀቁ የክትትልና የድጋፍ ስራ በመስራት ላይ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ አቡርሐሞ፣ ግንቦት 15 /2017 ዓ.ም (የቤ/ጉ/ክ/መ/ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን) በአለም ባንክ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ የገጠር ትስስር እና ተደራሽነት ፕሮግራም (RCAP) ከአሶሳ (ኢንዚ ሸደርያ) – አቡርሐሞ እንዲሁም ከአበንዴ ቀበሌ (አቡርሐሞ) – ሸርቆሌ – አፎንዴ […]

ተጨማሪ ያነቡ

❝በኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የሚዲያና ኮምዩኒኬሽን ሚና እና ቀጣይ አቅጣጫዎች❞ በሚል ርዕሰ-ጉዳይ በአሶሳ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው።

በዚህ መድረክ  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ ለተሳታፊዎች ሰነድ እያቀረቡ ነው፡፡   ከመድረኩ በኋላም የሚዲያና ኮምዩኒኬሽን ባለሙያዎች ለኢትዮጵያ መጻኢ እድል፣ የሚጠበቅቸውን አወንታዊ ሚና እንዲጫወቱ ይጠበቃል፡፡   በውይይቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ም/ ሥራ አስኪያጅ አቶ መለሰ ሰንበታን ጨምሮ የሚዲያ እና ኮምዩኒኬሽን አመራሮች፣ የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለሙያዎችና  የሚመለከታቸው አካላት  በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡

ተጨማሪ ያነቡ

5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮድር ኢኒሼቲቭ ለሃገር ዕድገትና ብልፅግና ቁልፍ ሚና አለው፡፡ በሰው ካፒታል እና በዲጂታል ክህሎት ልማት ላይ ኢንቨስት ማድረግም ጠንካራ ዲጅታል ኢኮኖሚን ለመገንባት ሚናው የጎላ ነው፡፡

አምሰት ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስልጠና ተጠቃሚ የሚሆኑበት የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቪ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ይፋ መሆኑን ተከትሎ ዜጎች ተገቢው የዲጂታል ክህሎት እንዲኖራቸው በማድረግ ስራ እና ሀብትን በመፍጠር የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማቀጣጠል የሚረዳ ፕሮግራም መሆኑ መገለፁ ይታወሳል፡፡ ይህን ሃገራዊ ኢንሼቲቭ ለማሳካትም እንደ ክልል የተሰጠውን እድል የኮሚሽኑ አመራሮችና ባለሙያዎች በመጠቀም እራሳቸውን ለዲጅታል ኢኮኖሚው ዝግጁ […]

ተጨማሪ ያነቡ