ባለሙያው የሚሉትን ኖሩ፤
ባለሙያው የሚሉትን ኖሩ፤ ነገሩ እንዲህ ነው፤ በእለተ ሐሙስ በቀን 04/07/2017 የኮሚሽኑ የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ስልጠና ባለሙያ አቶ አወቀ ገ/መስቀል እንደ ወትሮው ሁሉ መንግስት እና ህዝብ የሰጣቸውን ኃላፊነት በተቋሙ ሲወጡ ይውላሉ፡፡ ሰዓታቸው ሲደርስም ማህበራዊ ጉዳያቸውን ለመፈፀም ከቢሮ ወጥተው ጉዞ ይጀምራሉ፡፡ ድንገት ግን ልብንና አእምሮን የሚፈትን ነገር ላይ የአይናቸው ጨረር መራቸው ፡፡ ብር ነበር ፤ […]
ተጨማሪ ያነቡ