የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎች በመንግስት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡  

    ኮሚሽኑ   የግልገል በለስ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ በመተከል ዞን  ስር ለሚገኙ  የወረዳ ሥነ-ምግባር መኮንኖች የተቀናጀ የሙስና መከላከያ እስትራቴጂና ስልቶች እንዲሁም  የሥነ- ምግባር መለኪያና መመሪያ  በሚሉ ይዘቶች  የግንዘቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል።   በስልጠናው ማጠቃለያ  የስራ መመሪያ የሰጡት የኮሚሽኑ የሙስና ወንጀሎችና ብልሹ አሰራር መከላከል ዳይሬክተር አቶ ጊሳ ዚፍሃ የመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች በመንግስት የተሰጣቸውን የህዝብና የመንግስትን ሐብት […]

ተጨማሪ ያነቡ

አላማችን ፕሮጀክቶችን በማስቀጠል የማህበረሰብን ተጠቃሚነት ማስቀጠል ነው፡፡ ም/ኮሚሽር ነጅመዲን አልመሃዲ

  ኮሚሽኑ በገጠር መንገድ  ትስስርና የምግብ ዋስትና ፕሮግራም በግንባታ ሂደት ላይ ባሉ መንገዶች ላይ ምልከታ ማድረጉን ተከትሎ በውጤቱ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡   የምልከታው አለማም ፕሮጀክቶችን በማስቀጠል የማህበረሰብን ተጠቃሚነት ማስቀጠል መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን  ም/ኮሚሽነር ነጅመዲን አልመሃዲ ተናግረዋል፡፡   በመሰል ፕሮጀክቶች በአሰራር ግልፀኝነት  መጓደል እና በአስተዳደራዊ ችግሮች ምክንያት  ሊፈጠሩ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የወጣትነት ኃይልን ለራስ፣ ለህዝብና ለሃገር በሚጠቅሙ ጉዳዮች ማዋል እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

  ለግልገል በለስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎች የስነ-ምግባርና የሞራል እሴቶች ግንባታ የግንዛቤ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡   ስልጠናውን የሰጡት የኮሚሽኑ የፊት ለፊት የስነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና ባለሙያ አቶ ንጋቱ ጌታሁን ወጣቱ የተራማጅ አስተሳሰብ ባለቤት መሆን እንደሚገባው ገልፀው፤  ይህም የወጣትነት ኃይልንና ጉልበትን ለራስ፣ ለሕዝብና ለሃገር በሚጠቅሙ ጉዳዮች ማዋል መሆኑን አስረድተዋል፡፡   በተጨማሪም በሃገር ልማትና በዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ወጣቱ የድርሻውን […]

ተጨማሪ ያነቡ

ተቋማት የአሰራር ግልፀኝነት በመፍጠር በተገልጋዮች ላይ ሚደርሰውን መጉላላት ሊቀንሱ ይገባል –  ኮሚሽነር ከማል ሃሰን

    ተቋማት የአሰራር ግልፀኝነት በመፍጠር፤ በተገልጋዮች ላይ የሚደርሰውን እንግልትና የጊዜ ብክነት በመቀነስ የተሻለ አገልግሎት ለዜጎች ማቅረብ እንደሚገባቸው  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ከማል ሃሰን አስታወቁ፡፡   በአንዳንድ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ተገልጋዮች  አገልግሎትን ለማግኘት ማሟላት የሚገባቸው ጉዳዮች በግልፅ እንደማይነገሯቸው የጠቆሙት ኮሚሽነሩ፤ ይህም ተገልጋዮችን  ለእንግልት በመዳረግ የእጅ መንሻ እንዲሰጡ እያስገደዳቸው መሆኑን  ተናግረዋል፡፡    አያይዘውም  […]

ተጨማሪ ያነቡ

ሐገርና ሕዝብ የሚሰጠውን ኃላፊነትና አደራ በብቃት ለመወጣት፤ በሥነ-ምግባር መታነፅ በእውቀት መጎልበት ከወጣቱ ይጠበቃል – አቶ ንጋቱ ጌታሁን

  ለዳን ዲ ቦሩ ኮሌጅ አሶሳ ካምፓስ ተማሪዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የኮሚሽኑ የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ትምህርት ስልጠና ባለሙያ አቶ ንጋቱ ጌታሁን   የነገይቱን ኢትዮጵያ በመሪነት የሚያገለግሉ፣ በህክምናው ዘርፍ ታማሚዎችን የሚያግዙ፣ በግንባታው ዘርፍ ድንቅ ህንፃዎችን የሚሰሩ፤  በተለያዩ ዘርፎች ውጤታማ  ዜጎች የሚገኙትና የሚጠበቁት ከዛሬዎቹ ወጣቶች መሆኑን ገልፀዋል፡፡   ሐገርና ሕዝብ የሚሰጠውን ኃላፊነትና አደራ በብቃት ለመወጣትም  በሥነ-ምግባር መታነፅና […]

ተጨማሪ ያነቡ

አንድ ትውልድ ትውልዳዊ ፍሰቱን ጠብቆ  በስኬት መጓዝ ይችል ዘንድ፤  ሃገራት ከቁሳዊ ሥልጣኔ  ባሻገር በመንፈስ የሰለጠነ፤ በሥነ – ምግባር የታነፀና ባለራዕይ ዜጋ ያስፈልጋቸዋል – አቶ አወቀ ገ/መስቀል

ለሚሊነዬም ኮሌጅ አሶሳ ካምፓስ ተማሪዎች የስብዕናና የሞራል እሴቶች ግንባታ በሚል ይዘት  የግንዛቤ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡   ስልጠናውን  የሰጡት የኮሚሽኑ  የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና ባለሙያ አቶ አወቀ ገ/መስቀል  አንድ ትውልድ ትውልዳዊ ፍሰቱን ጠብቆ  በስኬት መጓዝ ይችል ዘንድ፤  ሃገራት ከቁሳዊ ሥልጣኔ  ባሻገር በመንፈስ የሰለጠነ፤ በሥነ – ምግባር የታነፀና ባለራዕይ ዜጋ ያስፈልጋቸዋል ፡፡  ወጣቱም እራሱን በዚሁ ልክ ማዘጋጀት […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ  ለኤም ኤ ኮሌጅ አሶሳ ካምፓስ ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ፡፡

  ስልጠናው የተማሪዎችን ስብዕና በመገንባት፣ በተለይም ተማሪዎች ከኮሌጅ ትምህርት በኋላ በሚሰማሩበት የስራ መስክ፤ ለማህበረሰቡ የተሻለ አገልግሎት ለማድረስ እንደሚያስችል ስልጠናውን የሰጡት የኮሚሽኑ የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና ባለሙያ አቶ ንጋቱ ጌታሁን ገልፀዋል፡፡   የመልካም ስብዕና ባለቤት መሆንም  የራስን ዓለማና ራእይ ለማሳካትና  በህይወት ስኬትን ለመጎናፀፍ እንደሚያግዝ፣ ከዚህ ሲያልፍም ለማህበረሰብና ለሃገር ሁለንተናዊ እድገት ሚናው  የላቀ መሆኑን አሰልጣኙ አስገንዝበዋል፡፡

ተጨማሪ ያነቡ

ዕውቀት፣  አቅምና ችሎታ   በስነ-ምግባር ካልተመራ ትርጉም የለውም  –  አቶ ንጋቱ ጌታሁን

    ለገመሃሮ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የስብዕናና የሞራል እሴቶች ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የኮሚሽኑ የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ትምህርትና ሥልጠና ባለሙያ  አቶ ንጋቱ ጌታሁን ተማሪዎች ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን ከፍ ያለ ስብእናና ሞራልን ሊገነቡ እንደሚገባ ገልፀው፤ መልካም ሥነ-ምግባር ዓለማቸውን ለማሳካትም አንዱና ዋነኛው መሳሪያ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡   ባለሙያው አክለውም ምንም ያህል ዕውቀትና ችሎታ  ብንጎናፀፍ እንኳን  በስነ-ምግባር […]

ተጨማሪ ያነቡ

ወጣቶች እራሳቸውን በሥነ-ምግባር በመግራት ህይወታቸውን በምክንያታዊነት መምራት ይገባቸዋል – አቶ  አወቀ ገ/መስቀል

የተማሪዎችን ስብዕና መገንባት አላማ ያደረገ ሥልጠና ለብራይት ሜዲካል ኮሌጅ አሶሳ ካምፓስ ተማሪዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡   ወጣቶች እራሳቸውን በሥነ-ምግባር በመግራት እና እራሳቸውን በመቆጣጠር ሕይወታቸውን በምክንያታዊነት መምራት እንደሚጠበቅባቸው የኮሚሽኑ የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና ባለሙያ አቶ አወቀ ገ/መስቀል ትምህርቱን  በሰጡበት ወቅት ተናግረዋል፡፡   የህክምና ሙያ በጥብቅ ሥነ-ምግባር መመራት አለበት ያሉት   አቶ አወቀ ተማሪዎች  በቀጣይ ወደ ስራው  አለም […]

ተጨማሪ ያነቡ

ለራሳችሁ የምትመኙትን ለሌሎችም እንዲሆን እስካልተመኛችሁ ድረስ በትክክል አላመናችሁም (የነብዩ መሐመድ ተግባራትና ንግግሮች ) እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተም ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው ህግም ነቢያትም ይህ ነዉና (ክርስትና / ማቴ 7፣12) ሥለዚህ ወጣቶች እለት በእለት በሚያደርጉት ማህበራዊ መስተጋብር ውስጥ ወርቃማ ግብረገባዊ ህጎች (Golden rules of morality) መጠበቅ ይገባቸዋል፡፡ አሁን ባለንበት ዘመን በወጣቶች ለሚስተዋሉ የሥነ-ምግባር ግድፈቶች የቴክኖሎጂና […]

ተጨማሪ ያነቡ